1

እስራኤላዊያ ከግብፅ ምድር ከለቀቁ በሁተኛው አመት ሙሴ በሲና በረሃ በመገናኛው ድንኳን ሳለ እግዚአብሔር ተናገረው፡፡ 2ከእስራኤል እያንዳንዱ ቤተሰብ በስማቸው ምን ያህል እስራኤላዊ ወንዶች እንዳሉ ቊጠሯቸው፡፡ 3ቢያንስ ሃያ አመት የሆናቸውን በውትድርና ማገልገል የሚችሉትን አንተና ሙሴ ቊጠራቸው፡፡ የወንዶቹን ቊጥር ነገዳቸውንና ቤተሰባቸውን ጨምራችሁ ጻፉት፡፡