የማቴዎስ ወንጌል ፉያት 7

1 አሂተለም ኢየሱስ ኢኩ በሎ በሀቱም ደር የይትፈረድቡሁሜ ይሁም በድምኒ ሰብ ደር አፉሮድ፤ 2 ማኸኛምኒ በሊለኖም ደር ቢትፎሩደያሎሜይ ዓይነት በሐቱሙሚ ደር ዬፈረድቡሁማ፤ ኢኩም አሚ ቢሶፉርቢያሎሜይ መሥፈሪያ የሰፈርቡሁማ፡፡ 3 በሐት ኢን ያሌይ ቆሸሰ ታትር ለምን በሊላ ሰብ ኢን ያሌይ ቆሸሸ ትረህ? 4 አሚ በሀት ኢን የሌይ ቆሸሸ ታትር ሊለይ ሰብ ኢንዲ ቢንህ የሌይ ቆሸሸ ለውጠንህ አይኩ ትብሌይለህ? 5 አተ ጋግህ ትክበለህ አቅድምም በሀት ኢን የሌይ ቆሸሸ አውጥ፤ ቦውት ኢረኒ በሊላ ሰብ ኢን የሌይ ቆሸሸ ሎዋውጠት ተጠርርም ትረሆ፡፡ 6 የቀደሴይ ስናን ለጊኛኝቻ አቶብ ቤይዘሁም ስናን ለአሰማ ቀደም አጦል፤ ማሓኛምኒ አሰመሙይ ውድ የሐን የቱሙን ስናን ብንግርኖም ዬሮግጢሎ፤ ጊኛኝቻሚ ዬግሮጉቡኖም ዬኖክሱሁማሎ፡፡ 7 አሚ ኢየሱስ ኢኩ በሎ ‹‹ ጠቁስ ዬትዋቦሁማና ፎጩ ተጐኙኖም፤ ፈሌይ ሞሙጥ ዬከፈትኑመና፤ 8 ማሓኛምኒ ዬጡቀስ ሁሉምኒ የትዋቤይነ ዬፈጨል የገኝና ፈሌይ ሊይመምጣል የከፈትኒና፡፡ 9 በሀቱም አቡ ሀናም ለበውኒ ደቦ ቢይጡቅስ ኡሙን ዩቤያል ማኑት? 10 ቱሉም ቢይጡቅሴይ ጂዊ ዩቤይናል? 11 የኩም አሚ አቱም በዱ ሀኑመም ተላ ለበያቸሁም ቶኮ ስናን ዋቡት በቀተልሁም ኢኩ በሀን በሰማይ የሌይ አቦሁምከ ሊይጡቅሳል አይኩ አያበልጥም ቶኮ ስናን አዩቦሁም? 12 ኢኩ በሀን ሰብ ሊይሱኑሁም ቱፎጪያሎሁሜይይሁም አቱሙሚ ሉኖሙሚ ያኩም ሶኖም፤ የሙሴይሚ ሕግዋ የነቢያትሚ ትምርት ዬብሌያሌይ ኢነሜው፡፡ 13 አሂተለም ኢየሱስ ኢኩ በሎ በጠበቡይ ፈል ጉቡ ማኸኛምኒ ዬጥፈቴይ የገበሌይ ፈል ሰፊኑ የጥፈተሚ ዩስደሌይ ኡንገ ጊድርኑ፡፡ ያጄ ዬጐበሌይ ሰብቻ ብዝኖሙ፡፡ 14 የሕይወት ኡንገ የገበሌይ ፈል አሚ ጠበቡኒ ኡንጋምኒ ይድብነ፣ኢሂይ ለሀኔይ ኡቱን የጐጥሌ ሰብቻ ጢትኖሙ፡፡ 15 አሚ ኢየሱስ ኢኩ በሎ ‹‹ ተዎርዱቴኛ መምህረን ጋጐሁም ቄሮ፣ኡኖሙሚ ደደደልኖም ጠይ የሞሰሉም የሐቱሙን ዬምጦሎ፤ በውስጥኖም አሚ የጠልፍነል ተኩለው፡፡ 16 ኡኖሙነሚ ተችሊያሎሁሜይ በብልኖም ፍሪው፡፡ ቡሱፍ ወፍደፈድ የወይን ፍሪ ዬህለቀምናል? በኩርንትቺ የበለስ ፍሪ ዬህለቀምነል? 17 ኢኩም ቶኮ ሕንጤት ሁሉምኒ ቶኮ ፍሪ ዩበሎ በዱ ሕንጤት አሚ በዱ ፍሪ ዩበሎ፡፡ 18 ቶኮ ሕንጤት በዱ ፍሪ ወቡት አያቀትሉ በዱ ሕንጤት ቶኮ ፍሪ ወቡት አያቀትሉ፡፡ 19 ቶኮ ፍሪ የዩብ ሕንጤት ሁሉምኒ ዬቁጭና የጂረን ኦገን ዬጠለ፡፡ 20 ኢሂይ ለሀኔይ ዎርዱቴኛኙይ መምረነኑ በብልኖም ፍሪ ቶችሉሞሁም፡፡ 21 ጐይተያይ፣ ጐይተያይ የብሌኛሌይ ሁሉምኒ መንግሥተ ሰማይት አይገበ፤መንግሥተ ሰማይ የጐበሌይ በሰማይ የሌይኒ የአበነይ ፍቃድሁም የነብረሎ፡፡ 22 በፍርድሚ ቀኒ ብዝኖም ጐይታየይ፣ጐይተያይ በስምህ ትንቢት አለዋለህን? በስሜይ አገንንቴይ አለውጣን? ዬብሊኛ፡፡ 23 ኤያሚ ቦውት ቀኒ በጭረሸ አልችሎሁም አቱም አመፀኛኙ ቤያ ያንደል ሮቅ ዬብሎሙሎሁ፡፡ 24 አሂተለም ኢየሱስ ኢኩ በሎ ‹‹ ኢኔይ ቃለይ ሰማም በብል ደር የውለል ሁለምኒ ገረኒ በዐለት ደር የሠነን መለ ሰብ ዬመስለሎ፡፡ 25 ዝነቢ ዘነበኑ ጐርፍሚ ጐረፈኑ ንፈስሚ ነፈሰም ኡቱን ጋር ገፌው፡፡ ዬሁን በቀር ገሪ በዐለት ደር ለምሠረቴይ አልደቆ፡፡ 26 ኢሂኔይ ቃለይ ሰማም በብል ደር ያየውሊይ አሚ ገረኒ በአለሥልነሸዋ ደር ዬሠር ሞኝ ሰብ ዬመሰለሎ፡፡ 27 ዝናሚ ዘነበኑ ጐርፍሚ ጐረፈኑ ንፋስሚ ነፋሰም ኡቱን ጋር ገፌው፣ ገርሚ ኡናምጊ ዎደቆ ዩወደቅምኒ ያጢል ነሮ፡፡ 28 ኢየሱስሚ ኡናቹን ወይሁ በወለሀም በጨረቅ ሕዝቢ በትምህርትኒ ተዶኖቁ፡፡ 29 ማኸኛምኒ ኡት የሕግ መምህረነኑይሁም ተይሀን ዬበለሥልነኒሁም የትምሮም ለነሬይሁው፡፡