1 ሰንበት ባለፍ ኢረኒ የገደር ስንበት ቅለት ዛኛተኒ መግደለዊት ማይረምወ ሊላ የሃንት ማይረም ቀብሬይ ሎረት አሱምዱ፣ 2 ዩህ ድንገት ግዲር የደቺ ዮትነወጥ ሃኖ፤ የእግዜርሚ መለአክ ለሰማይ ወረደም ቀብሬይ የጊሹቢይ ኡሙን አዱንበለለም በደርኒ ተጉቢ፡፡ 3 መልአክሚ የብርቃተኒሁም ያበር ናሮ፡፡ ልባሻምኒ የቦሮዱኒሁም ጐመረ ናሮ፡፡ 4 ቅረተኛኙሢ መለአኬይ ቦፍርት የነቀ ቲያቅጠቅጦም የእረይሣይሁም ሆኑ፡፡ 5 መለ አክሚ አህሚ ባልቱቻይ እኩ ባለሙው፡፡ ‹‹ አቱሙ አትፋሩ፣ የትሰቀሌይ ኢየሱስን ተፎጪያሎሁሜሁም ያችልናሁ፤ 6 ኡት በምት የነቅናሁ ባለም የወለሄሁም ነቀማ ቢጄ ኢሎ፤ ኢኚቢምም የናሬዩይ አውደ ኖሙም ኡር፡፡ 7 አሁ በከሙ አሶሙዱም ለተማረሩኒ በምት ነቀማ ዩህ ለቀደምኑሁም ገሊላ አሱመዶ፤ ባጂ ተሮሁቢያለሁም ቦሉም ኤዶውም፤ ዩህ ኢዱሁሁመመ፡፡ 8 ቢሂይ ኢረኒ ባልቱቻይ በፍርትወ በጊዲር ተስታ በቀብርይሚ በከሙ አሱምዱ፤ ለተማረሩምኒ ሉዩዱ ዞሮሩ፡፡ 9 ኢየሱስሚ በኡንጋ ረሀቦሙም ‹‹ ሰላም ለሃቱም የሁኑ ›› ባለሙው፡፡ ኢኖሙሚ የውትን ቆሮቡም እንግርቻኒ ኢንዙም ሶጐድኒው፡፡ 10 ኡትነጊ ኢየሱስ ‹‹ አትፋሩ አሶሙድ ገሊላ ያሱምዴያሎሂይሁም ለእናንቻይ ኤዶውም፤ የሪኘሚያሌ ባጄኑ ›› ባለሙው፡፡ 11 ባልቱቻሚ ቲያሱሙድ ታለ በወታደረሩዩ ሃደድኖም የከተማይ አሱምዱም የሃኔይ ሥናን ሁለምኒ ለካህናት አለቃቁ ኢዱ፡፡ 12 የካህናት አለቃቁ ተጀርሳሱ ባድ ጭም ቦሉም ቦትምሆር ኢረኒ ለወታደረሩይ ብዝ ገንዘብ ኦቡሙም እኩሚ ቦሉሙ፤ 13 ‹‹ እኛ ኢኚነንም ታል ተማረሩኒ በአሩት ምጡም ሶሮቂው ቦሉም ለእመቲይ ኤዶ፡፡ 14 ኢሂኔይ ሥናን አስተደደርትቻይ ለሰመጊ እኛ ጉደዩይ ያትምርኔዩንም በሃቱም ደር ችግር ያያጄጁቡሀሚ ይሁም የሥንነሎ፡፡ 15 ኢሂይ ለሃኔዩ ወታደረሩይ ገንዘቤይ ተቂቦሉም ልክ የቲዶሙሁም ሶኑ፤ ኢሂሚ ሥናን እስከ አውጁ በአይሁድሚ የቲድነሎ፡፡ 16 አሥረ ሀድይ ተማረሩ ኢየሱስ ያሱምዴያለሁም ያምለሀቶሙሁም በገሊላ የትረሀባል የሰሪ አሱምዱ፡፡ 17 በሪሚጊ ሶጐድኒው፤ ሃደድኖም አህሚ ተጥሮጦሩ፤ 18 ኢየሱስ የኢኖሙን ቀረበም እኩ ባለሙ፣ ሥልጣን ሁልምኒ በሰማይሚ በደቺሚ ተወቤኘማ፤ 19 ኢሂይ ለሃኔዩ የግለሜይ የእመት የሁለምኒ አሶሙዱም፣ በአብወ በወልድ፣ መንፋስ ቅዱስሚ ቲታጦሙቅ የኤያ ተማረሩ ሶኑም፤ 20 የኢዘዝሁመሚ ሁለምኒ የሥኒያለሁም አትመሩም፣ ዩህ ኤያ እስከ ሣለሚይ መጨረሻ ድረስ ሁለምጊ ተሃቱሙት ባዱ፡፡