1 የደዊትዋ የአብርሃሚ ዘሪ የሐኔይ የኢየሱሲ ክርስቶስ ዬጨኚይቢይ የመጠቢይ ኢሂቴው፣ 2 አብርሃም ይስሐቅን ጪኚ፣ ይስሐቅ ያዕቆብን ጪኚ፣ 3 ያዕቆብ ይሁደንም ኡናንቸኒ ጩኚ፣ ይሁደ ፊሪሰንዋ ዘረህን ትዕማር ትትበኛለት ሴቲቲ ጪኚ፣ ፋሬስ ሔድሮንን ጪኚ፣ ሔድሮንሚ ረምን ጪኚ፣ 4 ረም አሚነደብን ጪኚ፣ አሚነደብም ነአሶንን ጪኚ፣ ነአሶ ሰልምንን ጪኚ፣ 5 ሰልሞን ቦኤዝን ረአብን ቢትበለኛለት ሴቲቲ ጪኚ፣ ቦኤዝ ኢዩቤድን ሩት ቢትበኛለት ሴቲቲ ጪኚ፣ ኢየቤድ እሴይን ጪኚ፣ 6 እሴይ ንጉሥ ደዊትን ጪኚ፡፡ ንጉሥ ደዊትም ሰሎሞንን በኦሪዮኒ ገረይ ጪኝ፣ 7 ሰሎሞን ሮብዓምን ጪኚ፣ ሮብዓም አቢያን ጪኚ፣ 8 አሰፍ፣ኢዩሰፍጥን ጪኚ፣ ኢዩሣፍጥ ኢዩረምን ጪኚ፣ኢዩረም ኦዝያንን ጩኚ፣ 9 ኦዝያን ኢዩአታምን ጩኚ፣ ኢዩአተም አከዝን ጩኚ፣ አከዝ ሕዝቅያሰን ጪኚ፣ 10 ሕዝቅያስ ምነሴን ጩኚ፣ ምነሴ አሞንን ጩኚ አሞን ኢዩስያስን ጩኚ፣ 11 ኢዩስያስ ይስረኤልን ሕዝብ የበቢሎን ኦገን ተምሮሁም በሂዱቢ ዘመን ዩአኪንንዋ ኡናንቸኒ ጩኚ፣ 12 በባቢሎኒ ቦትማረኸ ኢረኒ ዩአኪን ሰላትያልን ጩኚ፣ሰላትያል ዘሩበቤልን ጩኚ፣ 13 ዘሩባቤልም አብዩድን ጪኚ፣ አብዩድ ኤልያቂምን ጪኚ፣ ኤልያቂም አዞርን ጪኚ፤ 14 አዞር ሳዶቅ አኪምን ጪኚ፣ አኪም ኤልዩድን ጪኚ፣ 15 ኤልዩድ አልዓዛርን ጪኚ፣ አልዓዘር ማታንን ጪኚ ማታን ያዕቆብን ጩኚ፤ 16 ያዕቆብ ዩሴፍን ጪኚ፣ኢሂይ ዩሴፍ መሲሕ ዬትበኚይ ኢየሱስን የጪኘቴይ የማይረም የጡቅሳ የነሬይኒው፡፡ 17 ዬሁን በቀር በአብርሃም የደዊትን ሊይጂጂጊ አሥረ አርት ዩጬት አሎ፣ በደዊት አሚ ባቢሎን ምርኾ የነቅም ማሲሕ ሊይጁጂጊ አሥረ አርትን ዩጬኛት አሎ፡፡ 18 ኢየሱስ ክርስቶስ የጪኚቢይ አኳኳን አዬኒ ማይረም ለዩሴፍ ታጡቀሰትም ተለት ተይትሮሆብ በመንፈስ ቅዱስ አሉነፍስ ሐንትም ተገኚቱ፡፡ 19 ዬጡቅስሚያሌፍ ዩሴፍ ቶኮን ሰብ ለነሬይ ማይረምን ለሰብ ቀደም ሊያጋልጣ አልፈጪ ኢሂይ ለሀኔይ በሺማ ሊያድን አሰቦ፡፡ 20 ኢሂኔይ ስናን ቲያሰብ ተለ ይግዜር መለህቴኛ በብርዘዝ ተገለጠኒም ኢኩ በሌው ‹‹ የደዊት በው ዩሴፍ ዩህ ስም ትጡቅሰለሄይ አሉነፍስ የሐንቴይ በመንፈስ ቅዱስ ለሐኔይ ኢትን የገረይህ ሎንቀል አፍር፡፡ 21 ኢትሚ ኦበቺን ትጩኘቱ ኡትሚ ሕዝቤይ በድርጐትኖሚ የሰልጠ ስማምኒ ኢየሱስ 22 ኢሂይ ሁሉምኒ የሐኔይ እግዜር በነቢይ ኢኩ ቲይብል የወለሄይ ሊይሁኑ፡፡ 23 ዮህ ኦበች የይችል ደልና አሉነፍስ ትሐንም ልጂ በው ትጩኛቱ ስማምኒ ‹‹ አማኑኤል የትበኝም ዬጠረ›› አማኑኤል ቡኝት እግዜር ተሐተት በዱ ቡኝትኑ፡፡ 24 ዮሴፍ በሙቀጩኒ በነቄይጊ የእግዜረ መለህቴኛ ቢዘዜይ መሠረት ዬጡሰያሌይ ማይረምን የገጋኒ ነቀለም ወሰደው፡፡ 25 ዬሁን በቀር በውይ ሊጪኝጊ ዬይትን አልቅረቦ ዩሴፍሚ ዬጬኚይ ደኢማ ስማኒ ‹‹ ኢየሱስ ›› በሎ፡፡