የዮሐንስ ወንጌል ፉያት 4፡1-14

1 ቦውትጊ ኢየሱስ በዩሐንስ ዬበልጤያሌይሁም ብዝን ሰብቻ ተማረሩኒ ሊይስንዋ ያጠምቄያሌይሁም ፈሪሳውያን ሶሙ፤ 2 ቢሀሚ ያጦሙቅ የኖሪይ ዬውቱን ተማረሩ በቀር ኡት ጋግምኒ ያጠምቅ አልነሮ፡፡ 3 ስለ ኡት የትበኚይሁም ፈሪሰውያነኑይ የሶሚይሁም በቻሌይጊ ኢየሱስ የይሁደን ደቺ አደገም ገሊለ ኦገን ግረገበም አሱመዶ 4 ያጂሚ ቲይሂድ በሰማርያ ኦገን ዩለፍ ነረቢው፡፡ 5 ኢሂይ ለሀኔይ ሲነገር ዬትበኛል ሰማርያ ከተማ ኦገን መጠ፡፡ ሲከር ያየዕቆብ ለበዉኒ ለዩሴፍ በቤይይ አውደ ሚን ዬትገኛል ከተማው፤ 6 በጂሚ የያዕቆብ ዬማይን ጐደ ነሬው፤ ኢየሱስሚ ኡንጋይ ቦሄደት የነቅ ለጪጤይ በጐደይ ለሚ ተጉቢን፣ ጊዜሚ ስድስተን ሰዓት ዬሀንቢያል ነሮ፡፡ 7 ሀድ የሰማርያ ደብር ዬሀንት በልቱት ማይ ሎቅድት መጠቱ፤ ኢየሱስሚ ‹‹ ማይ አስቺኝ ›› በለው፡፡ 8 ቦውቱም አውደ ተማረሩኒ ዬቦሊያል ሊዩሁብ ከተማ ኦገን ሂዱም ነሮ፡፡ 9 ኢተሚ ስምረዊት በልቱት ኢየሱስን ‹‹ አተ አይሁደዊ ሀንሀም አይኩ ኤያን ሳምረዊት የሀኑህ ‹‹ ማይ አስቺኝ ትብልም ትሰሌኛህ? በቴው ኢሂኔይ ቡኝትነ አይሁደዊያነኑይ ተሰምረውያን በድ ሀድነች ለልነሮሙኒው፡፡ 10 ኢየሱስሚ ይግዜረን ዋቡትዋ ማይ አስቺኝ ዬብሌያሌሼይማ ዬሃኔይሁም ቢቺል ሲለ ጋገማኒ ትጡቂስ ዬገበሸል አሸታ ነሪሾ፣ ኡትሚ የሕይወተን ማይ ዮቤሽ ነሮ በለው፡፡ 11 ኢትሚ ኢኩ በትም አግረገብኒው ‹‹ ጐይተያይ አተ ትቀድቢያለህ ኢለሆ፤ ጐደም ሁሩቁኑ አይከንከ የሕይወቴይ ማያ ታገኘህ? 12 አተ ኢሂኔይ ጐደ በበኔይ በአበኛይ በያዕቆብ ትበልጥነህ? አትም በያቸኒ ግዘትምኒ ቤሂቴይ ጐደ ሶቹመሎ፡፡ 13 ኢየሱስ ኢኩ ቲይብል አግረገበነው ‹‹ ኢሄኔይ ማይ የሰቸል ሁልምኒ እንደገነን ማይ ዬጠመይሎ፤ 14 ኤያ ቢሉቤያሎሂይ ማይ ዬሰኙ ለዘለለም ሀደምኒ አይትጠማ፤ ማሓኛምኒ ኤያ ዩቤያሎሂ ማይ ሊሶቸል ሰብ ለዘላለም ሕይወት የፍቀፍቀል ምንጭ ዬሀናሎ፡፡ 15 በልቱቲቲሚ፣ ‹‹ ጐይታያይ፣ ያልትጠምይሁምዋ ማይ ሎቅድት ያልትግረገቤይሁም ምንን ኢሂኔይ ማይ አቤኝ ›› በቴው፡፡ 16 ኡትሚ፣ ሂጂም ገረቡኔሽ ጢሪም ጊርጊብ በለው፡፡ 17 በልቱቲቲሚ ‹‹ ገረቡ ኢሌኞ ›› በትም አግረገቡቱ፣ ኡነተጊ ኢየሱስ ኢኩ በለው ገረቡ ኢሌኞ ቡኝትሽ ብክኑ፤ 18 ማሓኛምኒ አምሶትን ገረበ ነሬሾ፤ አህሚ ተሃሽ በድ ያሌይ ሰብ ኡንኩ ገረቡሼው፣ኢሂይ ለሀኔይ ብከኒሽ አወለሂሾ፡፡ 19 በልቱቲቲሚ ኢኩ በቴው ‹‹ ጌይተያይ አተ ነቢይ ዩሐነህ አሁን ቸልሁ፤ 20 አበቡኛይ ቢሄቴይ ደገት ደር ሶጐዱ አቱም አሚ ‹‹ ሰብቸይ ዩስገድ የለቦሙይ ቢያሩሰሌምን ቱቡሎሁም፡፡ ›› 21 ኢየሱስሚ ኢኩ በለው ‹‹ አሼ በልቱት ኢሜኚኝ፣ ቤሂይ ደገት ወይም ቢያሩሰሌም ለአበሁም የሶጉድቢን ጊዜ የመጣሎ፡፡ 22 አቱም ለቹሊን ቱሶጉዶሁም ኢኛ ዩስለጥ በአይሁድ ለሀኔይ ሊልችልኔያሌይ ዬስግድና፡፡ 23 ዬሁን በቀር በብክ ዬሶጉደል ለአበኖም በመንፈስዋ በብክ ዬሶጉድቢያሌይ ጊዜ ዬመጠነ አሚ ሀናማማሎ፤ አበኛይ ሉያትሰገድኒ ይነቹኔይሁም ዮሊይ ዬፈጨሎ፤ 24 እግዜር መንፈስኑ ዬስገድኒሚያሌይ በመንፈስዋ በብክ ሊይትሰገድኒ ያትፈፈጮሙሎ፡፡ 25 በልቱቲቲይ ክርስቶስ ዬትበኛል መሲሕ ዬመጠሌያሌይሁም ዬችልነህ ኡት ዬመጠጊ ሁለመኒ ይደናሎ በቴው፡፡ 26 ኢየሱስ ይዴሸሎሂ ኤያ ኡቶ በለው፡፡ 27 ቦውትጊ ተማረሩኒ ሞጡም ተበልቱት በድ ዋወለህኒ ተዶኖቁ፤ዬሁን በቀር ምነን ትፈጬሽ? ወይም ስለምነን ተወልሃለህ? የበል ሀድምኒ አልነሮ፡፡ በልቱቲቲሚ ቅልጠነ አደግትም ከተማ ኦገን ሂዱቱ ለሰብቸሚ ኢኩ በቱ፣ 28 በልቱቲቲሚ ቅልጠነ አደግትም ከተማ ኦገን ሂዱቱ ለሰብቸሚ ኢኩ በቱ፣ 29 ዬሠሩሂይ ሁለምኒ ይዴኜይ ሰብ ኖሙ ኡሮ ምነልበት ኡት መሲሕ ወይ የሀነል? 30 ሰብቸሚ በከተማይ ወጡም ይየሱስን ሂዱ፡፡ 31 ቦሙትምጊ ተማረሩኒ ኢየሱስን ‹‹ መምህርኛ ዴየነህ ብል›› ቲይቡል ጡቆሲው፡፡ 32 ኡት አሚ አቱም አሚ የቹሊይ ዬበሌያሎሂይ መብል ሌያ አሌኛን በሎሙ፡፡ 33 ኢሂይ ለቀኔይ ተማረሩኒ ‹‹ ሰብ ዬቦሊያል ወይ አምጠኒም የሀናል ተቦቦኙ፡፡ 34 ኢየሱስሚ ኢኩ በሎሙ ‹‹ ኤያይ መብል ዬለሄኛኒይ ፈቃድ ዩሰንዋ ብለምኒ ዋቤቸቱ፡፡ 35 አቱም ገነን አርት ወር ቀሪይማ፤ ቦውቱሚ ኢረኒ አዝመረን የሀነሎ ቱቡል ኢሎሁም? ኤያ አሚ ሴር ቦሉምዋ እርሰቲ ለአዝመረ ዬጂጂይሁም ኡሮ ዬብሎመነሁ፡፡ 36 የነገል ደሞዘኒ ዬቂበለሎ፤ ኢሂይ ለሀኔይ ዬዘረሚያሌይ ዬነግሚያሌይ በድን አውደ ተስ ዬብሎመሎ፡፡ 37 ቤሂይ ማሓኛ ሀዲ ዬዘረና ሊለይ አሚ የነግነ የትበኚይ ምሳሌ ብክኑ፡፡ 38 ኤያሚ የልጩቱማቢይ ቱኖጊያሎሜይሁም ለሁሁም፤ሊለኖም በብልን ጪጡ አቱም አሚ ቦጬጠቱም ፍሪ ተጠቀሙም፡፡ 39 በልቱቲቲሚ ‹‹ የሠኒህ ስናን ሁለመኒ ኢዴኞ›› በትም በምሠከርቴይ መሠረት ቦውት ከተማ ብዝ ሰብቻ ኦሞኑ፡፡ 40 ኢሂይ ለሀኔይ የሰማሪያ ደብር ሰብቻ ይያሱስን በምጢይጊ ቱኖም በድ የደልሴያሌይሁም ጡቆሲው፤ ኡትሚ ሆይት ቀኒ በጂም ደለሶ፡፡ 41 በቃልምኒ ማህኛ ሊለኖም ብዝ ሰብቻ ቦውት አሞኑ፡፡ 42 በልቱቲቲሚ ‹‹ ቤይሂይ ያንደል ኡቱን የምኔያፀለይ አሺ ቢሺኔይ ቃል ብቻ ተይሀን ኢኛ ገግምኛ ለሶምኔይዋ በእርግጥ ዬዓለም አዳኝ ዬሃኔይሁም ለቸልኔይኒው ቦለው፡፡ 43 ኢየሱስ በሰማርያ ሆይት ቀኒ በደለስ ኢረኒ ገሊለ ኦገን ሂዶ፡፡ 44 ኡት ገግምኒ ‹‹ ነቢይ በጋግኒ ደብር አይትሀበዱ ›› በለም አዋለሀም ነሮ፡፡ 45 ዬሁን በቀር ገሊለ ኦገን በሂዴይጊ ዬገሊለይ ሰብቸ በቶኮሁም ተቂቦሊው፤ ማሓኛምኒ ለፋሲካይ በዓል ኢየሩሰሌም ኦገን ሂዱም በነበረቢይጊ ኡት በጂ ዬሰኔይ ሁልምኒ ኡሩም ለነሬይው፡፡ 46 ቦውት ኢረኒ ኢየሱስ ማይይ የወይን ጠጂ ዬሺገረቢይ በገሊለይ ደብር ትትገኚቢያለቲይ ቃና ከተማ ኦገን ግረገበም ሂዶ፤ ቦውቱም ጊዜ በቅርነሆም በውኒ ዬቲደበቢ ሀድ ሹም ነሮ፡፡ 47 ኡትሚ ኢየሱስ በይሁደ ደብር ገሊለ ኦገን ዩምጠተኒ ሰማም ይያሱስን ሚን ሂዶ፤ ቅፍርነሆምን ኦገን ሊዩርድም አጠበቃም ቲደበም ሊይሙት የቀረቤይ በውነኒ ሊየሰልጥኒ ኢየሱስን ጡቀሴው፡፡ 48 ኢየሱስሚ ‹‹ አቱምሾ ታአምረትዋ ድንቀኒ ስናን ለሪሁም በቀር ሀደም አቶሙኒ በሌው፡፡ 49 ሹሙም ‹‹ ጌታዬ በውዋይ ቦሞትኒ ቀደም አደረንህ ፍጠንም ውረድ በሌው፡፡ 50 ኢየሱስሚ ገረህ ኦግን ህድ በውሄይ ሰለጠማ›› በሌው፡፡ ሰብቲቻሚ ኢየሱስ የወለሃቢይ ቃል አመናም ገረኒ ሂዶ፡፡ 51 ቲይሂድሚ አገልጋያዩኒ ቡንጋ አጐኚም ‹‹ በውሄይ ሰለጠኑ ›› ቦለም ኢዲው፡፡ 52 ኡትሚ በውይ የሰለጠቢይ ሰዓት ተሰሎሙ፡፡ ኡኖሙሚ ‹‹ ተሽና በሰብትን ሰዓት ደር ንደደቲ ገፈሬይም ›› ቦሊው፡፡ 53 አቡሚ ኢየሱስ ‹‹ በውሄይ ሰለጠኑ ›› ዬበሌይ ቦውቱት ሰዓት ዬሃኔይሁም ቸሎ፤ ኢሂይ ለሀኔይ ቦውት ቀኒ ጂመረም ኡትዋ ዬገርኒ ሰብ ሁሉምኖም ቢያሱስ ኦሞኑ፡፡ 54 ኢሂይ ታአምር ኢየሱስ በይሁደ የገሊለ ኦገን በመጠይጊ የሰኔይ ሆይቴኛን ተአምሩ፡፡