የዮሐንስ ወንጌል ፉያት 19፡1-1ዐ

1 ቦውትት ጊዜ ጲላጦስ ኢየሱስን ኢንዘም ገረፌው፡፡ 2 ወታደርቻቹሚይ ቡሱፋይ አክሊል ጉንጉን ቦሃትኒይ ደር ሆቶቱ ዲማሚ ልበሸ አሎቦሲ፡፡ 3 ቲይቆርቡሚ የአይሁድ ንጉሥ ሰለም ለሃት ሄሁኑ የቡሊነር አበነስ ይሱንቢ ነር፡፡ 4 ጲላጦስሚ አህሚ ደደወጠም ድህ ሃድ ደጉ ጥፋት አለግኚፒው ሊቹል አህሚ ኡትን ዲዳን ያወጣሁማሁ በሎም፡፡ 5 ኢየሱስሚ ውሱፉይ አክሊል ደፋም ዲማይ ልበሸ ለብሶም ደደ ውጥ፡፡ 6 ጲላጦስሚ ዩህ ሰቢቻይ በሎም የከህናቲ አለቃቁዋ ሊለምነም የሀይሁም ስቀሌይ ስቀሌይ ቲይቡል ኡቦል ጲላጦስሚ ኤየ ሃዱኝ በደል ደጉ አለግኚቢው አቱም ኑቆሉም ሱቆሊ በሎም 7 አይሁድሚ አግሮጐቡም እኛ ሕግን አለኖ የሕገሚኛይሁም የምታት ይገበዬነሎ ገገኒ ይዝጌረን በው ሰነማ ቦሊ፡፡ 8 ሊሂሜይ ጲላጦስ ኢሂኔይ ስናን የሰሜይሁም ቦገኒ ፈር ግረገበም የለቃይግቢ ገበም ኢየሱስን አተ አኚነህ ? በሌይ፡፡ 9 ኢየሱስ አህሚ ሀደም አለግረገበኒ 10 ሊሂሜይ ጲለጦስ ኢቲዴኝ ? ሊልሰቅለህ ሥልጠን ያሌኜይሁም ሆኪን ሊልፈተህ ሥልጠን ያሌኜይሁም አትችል ? በሌይ፡፡ 11 ኢየሱስሚ አግረገበም ለደር በልትዋበህ አንደል ቤያ ደር ሀድ ሊትስን ስልጠን ኢለሆ አህሚ ለሐት ያቲልፍም ዩቤኛል ኃጢአትኒይ የበሰኑ በሌይ፡፡ 12 ቢሂይ ያንደለኒ ጲላጦስ ሊይፈቴይ ፋጭ ይሁን በቀር አይሁድ ኢሂኔይ ቢትፈቴይ እንኩ የቄሰር ወደጁ ገገኒ ንጉሥ የስናል ሁልኒ በቄሰር ደር ተቃውሞን አሌው ቲይቡል ኡቦል፡፡ 13 ጲላጦስሚ ኢሂኔይ ስነን ሰመም ኢየሱስን ዲደ አወጠጥ በዕብራይስጥ ገበታ በትበኚይ ደፍደፍ ቢይቡሊ ያሌይ አውደ በፍርዲ ወንበር ተጉቦ፡፡ 14 ለፋሲከሚ ቆቤስን የቡኒያል ማየ ነሮ ስድስት ሰአት የሐንን ነሮ አይሁዱሚ ዩህ ንጊሥሁሜይ በሎም፡፡ 15 ኢኖም አህሚ አጥፋይ አጥፋይ ስቀሌይ ቲይቡል ኡ ቦል፡፡ ጲላጦስሚ ፣ ንጉሶሁሜይ ለስቀሌይ ? በሎም፡፡ የከህናቲ አለቃቁ በቄሶር በቀር ሊለ ንጉሥ ኢለኖ ቦሉም አግሮጐብኒ 16 ሊሃሜይ ቦውት ሰአት ሊይትሰቀል አቲለፈም አቦም 17 ኢየሱስነሚ ኢንዚም ዎሶዲ መስቀለሚይ ጡረም በአብረይ ስጥ ጎልጎታ የትበኛል የረስ ቅል አውደ የቡሊያል ወጠ፡፡ 18 በጂም ሶቆሊ ቶውትም በድ ሊለ ሆይት ሀዴይ ቢጂ ሀዴይ በጂ ኢየሱስነሚ በክታትኖም ሶቆሊ፡፡ 19 ጲላጦስሚ አህሚ ጽሕፈት ፀፈም በመስቀሊ ደር አነበሬው ጽሕፈትሚይ፣ የአይሁድ ንጉሥ የነዝሬቲ ኢየሱስ የብልናል ነሮ፡፡ 20 ኢየሱስሚ የሰቀለቢይ አውደ ለከተማ ቀርብ ለነሬዬይ ከአይሁድ ብዝኖም ኢሄይ ፅፈት አኖቦብ፡፡ በእብረይስጥ ዋ በሮማይስጥ በግሪክም ተፀፈንም ነሮ፣ 21 ሊሂሜይየ አይሁድ ክህነት አለቀቁይ ጲላጦስን ኡት የአይሁድ ንጉሥኖሁ የበሌይሁም በቀር የአይሁድን ንጉሡ አትበልም አትፀፍ ቦሉ፡፡ 22 ጲላጦስሚ የፃፈይ ፃፈማ በለም አግረገብ፡፡ 23 ብዝ ወታደረሩ ኢየሱስን የሶቆሊይሁም ልበሸኒይ ኖቆሉም ሊሰደድኖም ወተደር ሀድ ክፍል ሆኑም በርት ክፍፍሊ ኢንጂኒይ ጠበቡይ ልባሸ አህሚ ኖቆል ኢንጂም ኒይ ጠበቡይ ለደር ጂመረም ሀደን አይነት የሰር ነር በቀር የሰኒ አልነሮ፡፡ 24 ሊሒሜይ ገግበገግኖም ለማየጂጄየሌይሁም ቦውት ዕጠለጠጠልሃቢ በቀር አልሰድቅኔው ተቦቦል፡፡ አሂሚይ፣ ልበሸየይ ገግበገግኖም ተኮፎል እንጂኑይ ጠበቡይ ዕጠ ተጦጦልቢ የበሌይ የመፅሐፈ ቃል የትፈፀሜያልሁም፡፡ 25 ብዙ ወተደረሩ ኢኩሶን፣ ሊሂይ ቀደም በኢየሱስ መስቀል ሚን አዴኒ የዬኒ ኡቶነ የቀለዮጲሚ የገረዬማይረም መግደለዊ ማይረም ቆኖኑም ነር፡፡ 26 ኢየሱስሚ አዬነኒ ዩደድ የነሬይ ተማሪኒ በሚኒ ቀነነም የረዬይ ሁም አዬነኒ አሺሴት ዩህ ቦውሼይ በላ፡፡ 27 ቢሂይ ያንደለኒ ተማረሩኒይ አዬህ ዩሁለቲ በሌይ ቢሂህ ሰአት ጀመረም ተማረሩይ ገረኒ ወሰደ፡፡ 28 ቢያንደለኒ ኢየሱስ አሁ ሁልምኒ የትፈፀሜዬይሁም ቻለም የመጽሐፊ ቃል የትፈፀሜያልሁም ጠማኘኑ በል፡፡ 29 በጂም ሆምጣጤ የትሞለቢ ዕቃ ተጉቢም ነሮ ኢኖሙሚ ሆምጠጤይ በሰፍነግ ሞሉም በሂሶኘም ሶኑም ያፈኒሚን አቆሮብኒ፡፡ 30 ኢየሱስሚ ሆምጠጤይ በነቀል ያንደለኒ ተፈፀመኑ በል ኦሀተምኒ ቦግጅት ነፈሰኒ አቲለፈም አብ፡፡ 31 አይሁድሚ የወስነድት ቀን ለሃኔዩይያሃይ ሰንበት ጊዲር ለነሬዬይ በሰርኖሚይ በሰንበት በመስቀል ደር ለይነብር ጭነምኖም ሊይሶብሪም ሊያወርዱም ጲላጦስን ጡቆሲ፡፡ 32 ብዝ ወታደረሩ ሞጡም የቀደሜይ ጭን ቶውትም በድ የስቀሌዬይ የሊለይ ጭን ሰቦር 33 የኢየሱስን ሚን የሞጢይ ጊዜ አህሚ ኡት ለመጨሬሸ የሙቴይሁም ኡሩም ጭነኒይ አልስቦሪ፡፡ 34 ይሁን በቀር በብዝ ወታደረሩ ሀዲ ጐድነኒ በብረት አጄይ ኡትነምጊ ደምዋ ወይ ወጥ፡፡ 35 የረዬሚይ ምስከረማ ምስክርምኒይ ብክኑ አቱሙሚ አህሚ ቶሙኒያሎሁም ኡት ብክ ሊያወልህ ይሽልና፡፡ 36 ኢሂይ የሃኔይ፣ ቦውት ሀጥም አይትሰበሩ የብለል የመፅሐፍ ቃል ሊይትፈፀምኑ፡፡ 37 አህሚ ሊለይ መጽሐፍ ዮጂይ ዬሪና የብለል፡፡ 38 ቢሂይ ያንደለኒ አይሁድን ለፈሪዬይ በሺማ የየሱስን ተማረሩ የነሬይ የአርማቴያስ ዮሴፍ የኢየሱስኔይ በሰር ሊይነቅል ጲላጦስን ጡቄሴይ ጲለጦስሚ ፈቀደኑ ሊሂሚይ መጠም የኢየሱስኔይ በሰር ነቀል፡፡ 39 ቀደም በለም አህሚ በሩት የኢየሱስን ሚን መጠም የነር ኒቆዲሞስ ሙቶ ንጥር ያሕለል የከርቤዋ የእሬት የድበበል ኢንዘም መጥ፡፡ 40 የኢየሱስነሚይ በሰርኖቆሉም የአይሁድኔይ የገናነዝ ሩሸትሁም ተሺቶ በደበተልበይ እንግር ልበሸ ኪፍኑ፡፡ 41 በሰቀለቢይ አውደ አተክልተን ነሮ በተክልተሚይ ሀድምኒ የልትቀበረቢ አዲሲን ቀብር ነሮ፡፡ 42 ሊሒሚይ ቀብሪ በቁሩብ ለነሬዬይ የአይሁድ ዮወሰነድት መያ ኢየሱስን በጂ ሆቶቲ፡፡