1 ቦትመክት ሀድ ደጉ ጥቅም በይትገኝቢሚ፣ ዩትመክት ላትፈጭ ጐይታ በቤኜይ ዮገለጥ ሆኪን ረዕይ የትመክነሁ፡፡ 2 የክርስቶስ የሀን ሀድ ሰብ የችልነሁ፤ ኢሂይ ሰብ ለእሥረ አርት ኢዲ ቀደም ለሰማይ ለደር ያሌይ ሰማይ ተነጠቅ፤ (የትነጠቄይ ተነፋኒ የሁን ሆኪን አይሁን አልችሉ፤ እግዜር የችልነ፡፡ ) 3 ተነፋኒ የሁን ሆኪን አይሁን አልችሉ፤ እግዜር የችልነ፤ ቢይሀንሚ ኢሂይ ሰብ ገነት የትነጠቄይሁም የትልነሁ፤ በጂ ኡት 4 በሰብ ቃል ሊይትገለጥዋ ሰብሚ ሊያወልህቢ ያየቀትሌይ ስነን ስም፡፡ 5 ኢኩ ለል ሰብ የትመክናሁ፤ ስለ ገገይ አህሚ በጭጦቴኛየይ በቀር ሊለ የትመክቢያሎህ ስነን ኢሎ፡፡ 6 ዩከ ኤየ ብክ ሊለዋልሄየሎሂይ ዮትመክት ቢልፈጭሚ ቡዝ አልሀኑ፤ ቢይሀንሚ ማንምኒ ቤየ ደር ቢይሬየሌይዋ ስለ ኤየ ቢይሰሜየሌይ ገድር ግምት ያይትዋቤይሁም በሁም ቦት መነበት የትቀጠበሁ፡፡ 7 ቢነቹ በትጐሎጥኒ ጊዲዲረ ስነንቸ የነቅ የልኮሬይሁም፣ሰብነቺየይ ዩሱፉሁም የጀል ሥቃይ ተዋቤኝ፤ኢሂሚይ የሰይጣን መለህቴኛ ቦሃን ቲይኩረኩም ቦዋስ ቃይት ያልኮሬይሁም ያስኔኘል፡፡ 8 ኢሂይ ያስቀዬኛል ስነን፣ቤየ ፈቅ ሊይብልኒኝ ጐይታን ሼሽተጊ ጡቀሲ፡፡ 9 ቢይሀንሚ ኡት ‹‹ ዬየ ኃይል የገለጤየሌይ በሀት ጭጠቴኛ ለሃኔዬይ ስጦታይ የሀነሀና ›› ባሌኝ፤ ለሂሜይ የክርስቶስ ኃይል ቤየ የሀኔያልሁም ከምንጊዚምኒ ገድር በጭጦቴኝነታይ ሊልትመክ ዬድነሁ፡፡ 10 ኃይል ያገኜየሎሂይ ጭጦቴኛ ቢልሀንቢየሎሂጊ ለሀኔዬይ ለክርስቶስ ቲልጪጥ፣ ቲልትሰድብ፣ ቲልትቸገር፣ ቲል ትሰደድ፣ ደመይ ቲልሃን ተስን የብሌኛ፡፡ 11 የቡዘሁም አዋለሁህ! እህከ ኢኩ ሊለዋልህ የሰንሁም ኜይ አቱሙቶ፤ ኤየን ዮዋምሰገን የጊባሁማል አቱሙት ነርሁሞ፤ መህኛምኒ ኤየ ማንነታይ ደጉ ሀድ ያልትቸል ሰብ ቢልሃንሚ፣ ጊዲዲረ በትቦኚይ መለህቴኛኙ በድም አለንሱ፡፡ 12 ኤየ ሀንቄተኛ መለህቴኛ ዮሐነይ የቹለል ስነንቸ፣ ኤየ በግቱም ታሎህ ቦፍረክ የሰሩሁሙኒይ ብልቸው፤ኢናቹሚ መህለትቸዋ ድንቅ ስነንቸ፣ ታምረትኖሙ፡፡ 13 በሀቱም ደር ተልሀብድ ቦቅርታይ በቀር፣ ተሊላኖም አቢየተ ክርስቲያነት አቱሙን ያቲነስሁሁም በምነን? ኢሂሚይ ጥፋት ሀነም በቲላቅ ኡዶጉኒኝ፡፡ 14 የሀቱሙን ሎምጣት ቲልትዝገጅ አሁ ሼሽቴኛነዩ፤ ኤየ ሊልሀብድብሁም አልፈጩ፤መህኛምኒ ኤየ የፈጬየሎሂይ አቱሙነት በቀር እንኩ ገንዘቦሁሜዩ፡፡ ለበየቻሁሜይ ገንዘብ ዬለል የገበማል አዬዋ አቡኖም በቀር በየቸ ለበቡኖም ገንዘብ አዬለሉ፡፡ 15 ለሀቱም እንኳን ገንዘበዩ፣ገገሚየይ ቢለቲልፍም ቢሉብ ተስን የብሌኛ፣እህከ ኤየ አሂኔይ ሰቤ ብዝ ቲሉ ዶሁም፣ አቱም ቱዲኛሎሁሜይ ኢኩመኒ በጢትኒ? 16 ያህሚይ ሀን ኢሂይ አልሠበዲሁቡሁሞ፤ አቱም ተብሊሚየሎሁሚሁም በተንኮልዋ ቦዋተለል ዬዘዝሁሁም የመስሎሁመና፡፡ 17 በለሁሚይ ሰብ በዲ ደጉ ስበብ ብዘበዝሁሁመን ? 18 ቲቶ የሀቱሙን ሊይመጥ ጡቀሲ፤ ያሀኔይ ኡኖ ነሚኘ ቶውት በድ ለሂ፤ እህከ ቲቶከ ብዘበዞሁመን ?ኤየዋ ኡት ያግለገልኖሁሜይ በዱኝ መንፈስ አልነር ? አካሄድኛይ ሀዱኝ አልነር ? 19 አሁ ድረስ ቶሱቢየሎሁሜይ ኢኛ በሀቱም ቀደም ስለ ገግኘ የክለከልሄየልሁም ሰንሁመንም ? ኢኛ በክርስቶስ ሀንነም ያዋልህኔየሌይ ብግዜርን ቀደሙ፤አጥምበሰርቻየይ ! ኢኛ ኢሂኔይ ሁለኒ የዋልህኔየሌይ አቱሙን ሎወነፀ በነንሙ፡፡ 20 ኤየ በጂ ቢልመጣቢየሎሂይጊ ምነልበት ሊትሆን የፈጬየሎሂይሁም ተትሆን፣ ኤየሚ አቱም ተፎጪየሎሁሚሁም ታልሀን የተረሃብሃን የሀና በሁም የፈርነሁ፣ ኢኩም በሀቱም ሀድ ጥል፣ ቅነት፣ አርዮሐን፣ አድሜኝነት፣ የሰበን ስም ዮወጥፈት፣ እሞት፣ እብሮት፣ ጥል የኖቡሩን የሀነ በሁም የፈርነሁ፡፡ 21 እንደገና የሀቱሙን ቲልመጥ አምለካይ ምነልባች በሀቱም ቀደም ያትዋርዴኘና በሁም የፈርኛሁ፤ ሊሂይ ቀደም ድርጐት ሶኑም፣ ቢሂሚይ የሶሪይ ብልግነኖምዋ ዮዘመትኖም፣ በድርጐትምኖም እደጐት ለለግኚ ሰብቸ በዘንን ደር ዩድቃህ በሁም የፈረሁ፡፡